Jasper Ethiopia
Vacancies
Log inSign up

Welcome to
Jasper Academy

At Jasper Academy, we offer interactive online learning that connects knowledge with real-world skills. Start learning today!.

Jasper Academy
Jasper Academy

Pick a Course That
Elevates Your Career

Looking for your next career-boosting course? Explore Jasper Academy offerings and gain the skills that will take you to the next level. Ready to get started? Let’s go!

Our Impact

4+
Years Operating
happy-customer
50+
Happy Clients
2,000+
Trainees
5+
Courses

What students say!

I am incredibly thankful for the opportunity to participate in the Jasper Ethiopia training program, am honored to receive this certificate of completion.

Mihret Temesgen

The training program was incredibly valuable, providing me with practical skills and knowledge that I will utilize in my future endeavors.

Meba Siyoum

I'm happy to share that I have completed a training program, I learned about Sales Skills, Digital Marketing, and Career Development. Thanks!!

Bisrat Tamirat

Learn. Match. Succeed

Take the first step toward your new career. Learn and Build CV.

Jasper Ethiopia

Explore Jasper Academy courses and build the skills that take your career to the next level.

Quick Links

  • Marketplace
  • CV Builder
  • About Us
  • Contact Us
  • Privacy Policy

Contact

Bole Brass Yeshi BLDG, Addis Ababa

+251 922 131 357

info@jasperethiopia.com

Follow Jasper

© 2025 | Jasper Ethiopia | All Right Reserved

Powered by

የሽያጭ ክህሎት JSS01

ሰልጣኞች ስለ ሽያጭ ክህሎት በአጭር እና ግልፅ በሆነ ሁኔታ ሊማሩት የሚችሉት ስልጠና ነዉ፡፡ በዚህ ስልጠና ተሳታፊዎች ስኬታማ የሆነ የሽያጭ ሂደት በዉስጡ ምን ምን አይነት ነገሮችን መያዝ እንዳለበት በተገቢ ሁኔታ ይረዳሉ፡፡ በተጨማሪም የሽያጭ ክህሎት ምን ማለት እንደሆነና ዉጤታማ የሆነ የሽያጭ ሰራተኛ ሊኖረዉ የሚገባ ብቃቶችን ምን እንደሆኑ በሰፊዉ ዳሰሳ ያደርጋል፡፡ በዚህ ስልጠና መሰረታዊ የሆነ የሽያጭ ሀሳቦች የተካተቱ ሲሆን እነዚህ ሀሳቦች ማንኛዉንም የንግድ ሰራተኛ አንድ እርምጃ ወደፊት ሊያስኬድ የሚችሉ ስለሆነ ሁሉም በንግድ ዉስጥ ያለ ሰዉ ሊሰለጥነዉ የሚገባ ስልጠና ነዉ፡፡

Level

Beginners

Duration:

--

Activity

11

Get started

የቃለ መጠይቅ ችሎታዎች JSS05

Level

Beginners

Duration:

--

Activity

2

Get started

የድርድር ክህሎት JSS04

Level

Beginners

Duration:

--

Activity

5

Get started

የሥራ ቦታ ሥነ ምግባር JSS03

ሠራተኞች ለሥራቸው ያላቸውን  አመለካከት የሚወስን የግል የሥነ ምግባር ደረጃ ነው ። ጠንካራ የሥራ ሥነ ምግባር ያላቸው ሠራተኞች ከፍተኛ ተነሳሽነት ያላቸው ሲሆን በየጊዜው ከፍተኛ ጥራት ያለው ውጤት ያስገኛሉ። እንደ አስተማማኝነት፣ ምርታማነት፣ ባለቤትነት እና የቡድን ድጋፍ ያሉ ጥራቶች  በስራ ቦታ ታማኝነትን ወይም በስራ ላይ ለስነምግባር ባህሪ ያላቸውን ቁርጠኝነት ያሳያሉ። በአንጻሩ ዝቅተኛ ጥራት ያለው ሥራ፣ ዘግይቶ ስራን ማከናወን  ወይም ለዝርዝሮች ትኩረት አለመስጠት መጥፎ የሥራ ሥነ ምግባርን ያሳያል።

Level

Beginners

Duration:

--

Activity

4

Get started

የዲጅታል ግብይት ክህሎት JSS02

ሰልጣኞች ስለ ዲጅታል ግብይት በአጭሩና ግልጽ በሆነ መንገድ የሚማሩበት ስልጠና ሲሆን ዉጤታማ የዲጅታል ግብይትን ዘዴ በመጠቀም እራሳቸዉን ወይም ቢዝነሳቸዉን ስለሚያሳድጉበት ሁኔታዎች፤ የዲጅታሉን አለም ለጥሩ ነገር መጠቀም ስለምንችልበት ሁኔታዎች ግንዛቤን ይፈጥራል፡፡ እንደ አጠቃላይ የስልጠናዉን አላማ፣ የዲጅታል ግብይት አባባሎች፣ የዲጅታል ግብይት ትርጓሜ፣ የዲጅታል ግብይት ተዋናዮች፣ የዲጅታል ግብይት አይነቶች እና ሌሎችንም በማካተት የተዘጋጀና ለቢዝነስም ሆነ ለግለሰቦች እጅግ ጠቀሜታ ያለዉ ስልጠና ነዉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ማንኛዉም ሰዉ የዲጅታል ክህሎትና አዉቀቱን በማሳደግና በማሻሻል የወደፊት ተወዳዳሪነቱን ማጠናከር የግድ የሚሆንበት ዘመን ላይ ስለሆንን ማንኛዉም ሰዉ ሊማረዉና ሊያዉቀዉ የሚገባ ስልጠናም ነዉ፡፡ እንደ አጠቃላይ የዲጅታል ግብይት የተግባር ልምምድ እንዲኖረዉ የሚመከር ቢሆንም ይህ ስልጠና ግን የሚያካትተዉ እዉቀቱና ግንዛቤዉ ላይ ብቻ ነዉ፡፡

Level

Beginners

Duration:

--

Activity

3

Get started