Jasper Ethiopia
Vacancies
Log inSign up
Course thumbnail

የሽያጭ ክህሎት JSS01

  • Level : Beginners
  • Language : Amharic
  • Number of Activity: 11
  • Access on mobile, desktop, and tv
  • Telegram Community Access
  • Certificate of completion

About the Course

ሰልጣኞች ስለ ሽያጭ ክህሎት በአጭር እና ግልፅ በሆነ ሁኔታ ሊማሩት የሚችሉት ስልጠና ነዉ፡፡ በዚህ ስልጠና ተሳታፊዎች ስኬታማ የሆነ የሽያጭ ሂደት በዉስጡ ምን ምን አይነት ነገሮችን መያዝ እንዳለበት በተገቢ ሁኔታ ይረዳሉ፡፡ በተጨማሪም የሽያጭ ክህሎት ምን ማለት እንደሆነና ዉጤታማ የሆነ የሽያጭ ሰራተኛ ሊኖረዉ የሚገባ ብቃቶችን ምን እንደሆኑ በሰፊዉ ዳሰሳ ያደርጋል፡፡ በዚህ ስልጠና መሰረታዊ የሆነ የሽያጭ ሀሳቦች የተካተቱ ሲሆን እነዚህ ሀሳቦች ማንኛዉንም የንግድ ሰራተኛ አንድ እርምጃ ወደፊት ሊያስኬድ የሚችሉ ስለሆነ ሁሉም በንግድ ዉስጥ ያለ ሰዉ ሊሰለጥነዉ የሚገባ ስልጠና ነዉ፡፡

What you will learn

Activity 1: ዉጤታማ የሆነ የሽያጭ ሰራተኛ ብቃቶች

Activity 2: የግለ-ምዘና ጥያቄ

Activity 1: የሽያጭ መፈፀሚያ መንገዶች

Activity 2: የግለ ምዘና ጥያቄ

Activity 1: የሽያጭ ገለፃ ዘዴዎች

Activity 2: የግለ-ምዘና ጥያቄ

Activity 1: ዉጤታማ የሽያጭ ሂደት ውስጥ የሚወስዱ ተግባራት

Activity 2: የግለ-ምዘና ጥያቄ

Activity 1: Basic Sales Training Summary

Activity 1: Final Assessment

Activity 2: Sales Skill Post Assessment

  • Level : Beginners
  • Language : Amharic
  • Number of Activity: 11
  • Access on mobile, desktop, and tv
  • Telegram Community Access
  • Certificate of completion